ዮሐንስ 10:12 NASV

12 ተቀጣሪው እረኛ ግን በጎቹ የእርሱ ስላልሆኑ፣ ተኵላ ሲመጣ ጥሎአቸው ይሸሻል፤ ተኵላውም በጎቹን ይነጥቃል፤ ይበትናቸዋልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 10:12