ዮሐንስ 10:21 NASV

21 ሌሎች ግን፣ “ይህ ጋኔን ያደረበት ሰው ንግግር አይደለም፤ ጋኔን የዐይነ ስውርን ዐይን መክፈት ይችላልን?” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 10:21