ዮሐንስ 10:33 NASV

33 አይሁድም፣ “የምንወግርህ፣ ተራ ሰው ሆነህ ሳለህ፣ ራስህን አምላክ በማድረግ፣ የስድብ ቃል ስለተናገርህ ነው እንጂ ከእነዚህ ስለ የትኛውም አይደለም” ብለው መለሱለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 10:33