ዮሐንስ 10:36 NASV

36 ታዲያ፣ ‘የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ’ ስላልሁ፣ አብ ለራሱ ለይቶ የቀደሰውንና ወደ ዓለም የላከውን፣ ተሳድበሃል ብላችሁ ለምን ትወነጅሉኛላችሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 10:36