ዮሐንስ 10:41 NASV

41 ብዙ ሰዎችም ወደ እርሱ መጡ። እነርሱም፣ “ዮሐንስ አንድም ታምራዊ ምልክት አላደረገም፤ ነገር ግን ስለዚህ ሰው የተናገረው ሁሉ እውነት ነበረ” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 10:41