ዮሐንስ 11:44 NASV

44 የሞተውም ሰው እጅና እግሩ በቀጭን ስስ ጨርቅ እንደ ተጠቀለለ፣ ፊቱም በሻሽ እንደ ተጠመጠመ ወጣ።ኢየሱስም “መግነዙን ፍቱለትና ይሂድ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 11:44