ዮሐንስ 11:51 NASV

51 ይህን ያለው ከራሱ አልነበረም፤ ነገር ግን በዚያች ዓመት ሊቀ ካህናት እንደ መሆኑ፣ ኢየሱስ ለአይሁድ ሕዝብ እንደሚሞት ትንቢት መናገሩ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 11:51