ዮሐንስ 11:9 NASV

9 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ቀኑ ዐሥራ ሁለት ሰዓት ብርሃን አይደለምን? ከዚህ ዓለም ብርሃን የተነሣ ስለሚያይ በቀን የሚመላለስ አይሰናከልም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 11:9