ዮሐንስ 12:2 NASV

2 በዚያም ለኢየሱስ ሲባል ራት ተዘጋጀ። ማርታ ስታገለግል፣ አልዓዛር ከእርሱ ጋር በማእድ ከተቀመጡት አንዱ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 12:2