ዮሐንስ 12:42 NASV

42 ይህም ቢሆን፣ ከአለቆች መካከል እንኳ ሳይቀር ብዙዎች በእርሱ አመኑ፤ ይሁን እንጂ ፈሪሳውያን ከምኵራብ እንዳያስወጧቸው ስለ ፈሩ ማመናቸውን አይገልጡም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 12:42