ዮሐንስ 12:47 NASV

47 “ቃሌን ሰምቶ በማይፈጽመው ላይ የምፈርደው እኔ አይደለሁም፤ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ላይ ልፈርድ አልመጣሁምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 12:47