9 በዚህ ጊዜ ብዙ አይሁድ ኢየሱስ በዚያ መኖሩን ዐውቀው መጡ፤ የመጡትም ኢየሱስን ብለው ብቻ ሳይሆን፣ እርሱ ከሙታን ያስነሣውን አልዓዛርንም ለማየት ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 12:9