ዮሐንስ 13:1 NASV

1 ጊዜው ልክ ከፋሲካ በዓል በፊት ነበረ፤ ኢየሱስም ይህን ዓለም ትቶ ወደ አብ የሚሄድበት ጊዜ እንደ ደረሰ ዐወቀ። በዓለም የነበሩትን፣ የራሱ የሆኑትን ወደዳቸው፤ በፍጹም ፍቅሩም ወደዳቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 13:1