ዮሐንስ 13:10 NASV

10 ኢየሱስም፣ “ገላውን የታጠበ ሰው የሚያስፈልገው እግሩን ብቻ መታጠብ ነው፤ የቀረው አካሉ ግን ንጹሕ ነው። ሁላችሁም ባትሆኑ፣ እናንተ ንጹሓን ናችሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 13:10