ዮሐንስ 13:18 NASV

18 “ስለ ሁላችሁ መናገሬ አይደለም፤ የመረጥኋቸውን ዐውቃለሁ፤ ነገር ግን፣ ‘እንጀራዬን አብሮኝ የቈረሰ ተረከዙን አነሣብኝ’ የሚለው የመጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 13:18