ዮሐንስ 13:26 NASV

26 ኢየሱስም፣ “ይህን ቊራሽ እንጀራ ከወጭቱ አጥቅሼ የምሰጠው እርሱ ነው” አለው፤ ከዚያም ቊራሹን እንጀራ አጥቅሶ ለስምዖን ልጅ ለአስቆሮቱ ይሁዳ ሰጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 13:26