ዮሐንስ 13:33 NASV

33 “ልጆቼ ሆይ፤ ከእናንተ ጋር የምቈየው ለጥቂት ጊዜ ነው፤ እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ለአይሁድ፣ ‘እኔ ወደምሄድበት ልትመጡ አትችሉም’ እንዳልኋቸው፣ አሁንም ለእናንተ ይህንኑ እላችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 13:33