ዮሐንስ 14:12 NASV

12 እውነት እላችኋለሁ፤ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ ከእነዚህም የሚበልጥ ያደርጋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 14:12