ዮሐንስ 15:16 NASV

16 እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ እንድት ሄዱና ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬያችሁም እንዲኖር ሾምኋችሁ። ስለዚህም አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 15:16