ዮሐንስ 15:20 NASV

20 ‘አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም’ ብዬ የነገርኋችሁን ቃል አስታውሱ። እኔን አሳደውኝ ከሆነ፣ እናንተንም ያሳድዷችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው ከሆነም ቃላችሁን ይጠብቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 15:20