ዮሐንስ 16:32 NASV

32 እነሆ፤ ሁላችሁም በየፊናችሁ የምትበታተኑበት ጊዜ ይመጣል፤ ያም ጊዜ አሁን ነው። እኔንም ብቻዬን ትተዉኛላችሁ፤ ይሁን እንጂ አባቴ ከእኔ ጋር ስለ ሆነ ብቻዬን አይደለሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 16:32