ዮሐንስ 17:1 NASV

1 ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኋላ፣ ወደ ሰማይ ቀና ብሎ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “አባት ሆይ፤ ጊዜው ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ ልጅህን አክብረው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 17:1