ዮሐንስ 17:23 NASV

23 ይህም እኔ በእነርሱ፣ አንተም በእኔ መሆንህ ነው። አንተ እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድኸኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድሃቸው ዓለም ያውቅ ዘንድ፣ አንድነታቸው ፍጹም ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 17:23