ዮሐንስ 18:15 NASV

15 ስምዖን ጴጥሮስና አንድ ሌላ ደቀ መዝሙር ኢየሱስን ተከተሉት። ይህም ደቀ መዝሙር በሊቀ ካህናቱ ይታወቅ ስለ ነበር፣ ከኢየሱስ ጋር ወደ ሊቀ ካህናቱ ግቢ ገባ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 18:15