ዮሐንስ 18:17 NASV

17 በር ጠባቂዋም ጴጥሮስን፣ “አንተ ከዚህ ሰው ደቀ መዛሙርት አንዱ አይደለህምን?” አለችው።እርሱም፣ “አይደለሁም” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 18:17