ዮሐንስ 19:19 NASV

19 ጲላጦስም ጽሑፍ ጽፎ በመስቀሉ ላይ አንጠለጠለው፤ ጽሑፉም፣ ‘የናዝሬቱ ኢየሱስ፣ የአይሁድ ንጉሥ’ የሚል ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 19:19