ዮሐንስ 19:21 NASV

21 የአይሁድ የካህናት አለቆች ጲላጦስን በመቃወም፣ “እርሱ፣ ‘የአይሁድ ንጉሥ ነኝ’ እንዳለ ጻፍ እንጂ ‘የአይሁድ ንጉሥ’ ብለህ አትጻፍ” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 19:21