ዮሐንስ 19:38 NASV

38 ከዚህ በኋላ የአርማትያሱ ዮሴፍ የኢየሱስን በድን ለመውሰድ ጲላጦስን ለመነው፤ ዮሴፍም አይሁድን ስለ ፈራ በስውር የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበር። እርሱም ጲላጦስን ካስፈቀደ በኋላ መጥቶ በድኑን ወሰደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 19:38