ዮሐንስ 19:4 NASV

4 ጲላጦስም እንደ ገና ወደ ውጭ ወጥቶ፣ “እንግዲህ ወደ እናንተ ያወጣሁት ለክስ የሚያደርስ ወንጀል እንዳላገኘሁበት እንድታውቁ ነው” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 19:4