ዮሐንስ 19:7 NASV

7 አይሁድም፣ “እኛ ሕግ አለን፤ ራሱን የእግዚአብሔር ልጅ ስላደረገ በሕጋችን መሠረት መሞት አለበት” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 19:7