ዮሐንስ 2:10 NASV

10 “ሰው ሁሉ በመጀመሪያ የሚያቀርበው ጥሩውን የወይን ጠጅ ነው፤ እንግዶቹም ብዙ ከጠጡ በኋላ መናኛውን የወይን ጠጅ ያቀርባል፤ አንተ ግን ጥሩውን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቈይተሃል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 2:10