ዮሐንስ 20:15 NASV

15 እርሱም፣ “አንቺ ሴት፤ ለምን ታለቅሻለሽ? ማንንስ ትፈልጊአለሽ?” አላት።እርሷም የአትክልቱ ቦታ ጠባቂ መስሎአት፣ “ጌታዬ፤ አንተ ወስደኸው ከሆነ፣ እባክህ እንድወስደው፣ የት እንዳኖርኸው ንገረኝ” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 20:15