ዮሐንስ 20:19 NASV

19 በዚያኑ ዕለት፣ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በምሽት፣ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን በመፍራት በሮቹን ቈልፈው ተሰብስበው ሳለ፣ ኢየሱስ መጣና በመካከላቸው ቆሞ፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 20:19