ዮሐንስ 20:2 NASV

2 ስለዚህም ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ሌላው ደቀ መዝሙር እየሮጠች መጥታ፣ “ጌታን ከመቃብር አውጥተው ወስደውታል፤ የት እንዳኖሩትም አናውቅም” አለቻቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 20:2