ዮሐንስ 20:21 NASV

21 ኢየሱስም እንደ ገና፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እኔን እንደ ላከኝ፣ እኔም እናንተን እልካችኋለሁ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 20:21