ዮሐንስ 21:16 NASV

16 ኢየሱስም ለሁለተኛ ጊዜ፣ “የዮና ልጅ፣ ስምዖን ሆይ፤ በእውነት ትወደኛለህን?” አለው።እርሱም፣ “አዎን፤ ጌታ ሆይ፤ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ” አለው።ኢየሱስም፣ “በጎቼን ጠብቅ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 21:16