ዮሐንስ 21:18 NASV

18 እውነት እልሃለሁ፤ ወጣት ሳለህ ልብስህን ራስህ ለብሰህ ወደ ፈለግህበት ትሄድ ነበር፤ ስትሸመግል ግን እጅህን ትዘረጋለህ፤ ሌላም ሰው ልብስህን አስታጥቆህ ልትሄድ ወደማትፈልግበት ይወስድሃል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 21:18