ዮሐንስ 21:7 NASV

7 ኢየሱስ ይወደው የነበረው ደቀ መዝሙርም፣ ጴጥሮስን፣ “ጌታ እኮ ነው!” አለው። ስምዖን ጴጥሮስም፣ ‘ጌታ እኮ ነው!’ የሚለውን ቃል በሰማ ጊዜ፣ አውልቆት የነበረውን መደረቢያ ልብስ ታጠቀና ዘሎ ወደ ባሕሩ ገባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 21:7