ዮሐንስ 3:2 NASV

2 በሌሊትም ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ “ረቢ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ማንም ሊያደርግ ስለማይችል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር እንደሆንህ እናውቃለን” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 3:2