ዮሐንስ 4:42 NASV

42 ሴትዮዋንም፣ “ከእንግዲህ የምናምነው አንቺ ስለ ነገርሽን ብቻ አይደለም፤ እኛ ራሳችን ሰምተነዋል፤ ይህ ሰው በእውነት የዓለም አዳኝ እንደሆነ እናውቃለን” አሏት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 4:42