ዮሐንስ 4:45 NASV

45 ገሊላ እንደ ደረሰም የገሊላ ሰዎች በደስታ ተቀበሉት፤ ምክንያቱም፣ እነርሱም በፋሲካ በዓል ኢየሩሳሌም ስለ ነበሩና በዚያ ያደረገውን ሁሉ ስላዩ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 4:45