ዮሐንስ 4:6 NASV

6 በዚያም የያዕቆብ የውሃ ጒድጓድ ነበረ፤ ኢየሱስም ከጒዞው የተነሣ ደክሞት ስለ ነበር በውሃው ጒድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ከቀኑ ስድስት ሰዓት አካባቢ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 4:6