ዮሐንስ 5:24 NASV

24 “እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 5:24