ዮሐንስ 5:36 NASV

36 “እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክርነት የላቀ ምስክር አለኝ፤ እንድፈጽመው አብ የሰጠኝ፣ እኔም የምሠራው ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 5:36