ዮሐንስ 6:10 NASV

10 ኢየሱስም፣ “ሰዎቹ እንዲቀመጡ አድርጉ” አለ። በዚያ ቦታ ብዙ ሣር ነበረ፤ አምስት ሺህ ያህል ወንዶችም ተቀመጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 6:10