ዮሐንስ 6:24 NASV

24 ሰዎቹም፣ ኢየሱስ ወይም ደቀ መዛሙርቱ በዚያ አለመኖራቸውን እንዳወቁ፣ ኢየሱስን ፍለጋ በጀልባዎቹ ወደ ቅፍርናሆም ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 6:24