ዮሐንስ 6:42 NASV

42 ደግሞም፣ “ይህ አባቱንና እናቱን የምናውቃቸው፣ የዮሴፍ ልጅ ኢየሱስ አይደለምን? ታዲያ አሁን እንዴት፣ ‘ከሰማይ ወረድሁ ይላል’” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 6:42