ዮሐንስ 6:5 NASV

5 ኢየሱስም ቀና ብሎ ሲመለከት ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ አየ፤ ፊልጶስንም፣ “እነዚህ ሰዎች እንዲበሉ እንጀራ ከየት እንግዛ?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 6:5