ዮሐንስ 6:64 NASV

64 ይሁን እንጂ ከእናንተ የማያምኑ አንዳንዶች አሉ።” ይህም፣ ኢየሱስ እነማን እንዳላመኑና ማን አሳልፎ እንደሚሰጠው ቀድሞውኑ ያውቅ ስለ ነበር ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 6:64