ዮሐንስ 7:12 NASV

12 ስለ እርሱ በሕዝቡ መካከል ብዙ ጒምጒምታ ነበር። አንዳንዶች፣ “ደግ ሰው ነው” አሉ።ሌሎች ግን፣ “የለም፤ ሕዝቡን የሚያስት ነው” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 7:12